Sales Representatives

Position:

Organization: Ghion Gas PLC

Not Specified

ብዛት ፡ 1

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን፣ በማርኬቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 6 አመት ከዚህም ውስጥ 3 አመት በሃላፊነት የስራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሰለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱኬትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114622366 ይደውሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Marketing Management, Business Administration, Marketing, Economics or a similar field of study with relevant work experience, out of which 3 years in responsibility. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ ማሰለጫ መንገድ አካባቢ ምስራቅ ዱኬትና ዳቦ ፋብሪካ ቅጥር ግቢ ውስጥ ወይም ወሎ ሰፈር ወንጌላዊት ህንጻ ፊት ለፊት በሚገኘው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል ghionhomes@gmail.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +25114622366 ይደውሉ።

Deadline: Aug 25, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue