Position:
Organization: Ethiopian Press Agency
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ የሁነት ሽያጭ ባለሙያ IV
ብዛት፡ 1
ደረጃ: XII
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በድርጅቱ እስኬል መሰረት
የትምህርት ደረጃ፡ ፒኤችዲ፣ ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት፣ አካውንቲንግ፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ ማርኬቲንግ፣ ጋዜጠኝነትና ኮሚኒኬሽን፣ ቋንቋና ሰነፅሁፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 6 አመት ለ መጀመርያ ዲግሪ፣ 4 አመት ለሁለተኛ እና 2 አመት ለፒኤችዲ ዲግሪ ቀጥታ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራር መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
Job Requirements PhD, Master's or Bachelor's Degree in Economics, Management, Accounting, Business Management, Marketing, Journalism and Communication, Language and Literature or in a related field of study with relevant work expereince Experience: 6 years for Bachelor's, 4 years for Master's and 2 years for PhD How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራር መምሪያ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: May 10, 2025, 12:00 AM
Location: Arat Killo
Amount: 1