Sales Supervisor

Position:

Organization: Etete Foods Catering

Not Specified

የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ ዋና መ/ቤት

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማርኬቲንግ ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች

የስራ ልምድ፡ 6 አመት እና ከዚያ በላይ በአምራች ኢንዱስትሪ ውስጥ የሽያጭ ልምድ ያለው/ላት

  • በምግብ ወይም በመጠጥ ኢንዱስትሪ ውስጥ የሰራ/ች/ቢሆን ይመረጣል፧፧

  • መሰረታዊ የኮምፒውተር ዕውቀት እና የአውቶሞቢል መኪና መንጃ ፍቃድ ያለው/ላት

  • የዲጂታል የግብይት ዕውቀት ያለው/ላት ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree or diploma in Marketing Management, Business Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue