Salesperson

Position:

Organization: Cookie Net

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡

  • የስራ ልምድ፡

  • ብዛት፡

  • ደመመዝ፡ 6000

ዋና ዋና ኃላፊነቶች

  • ደንበኛ ማስተናገድ፦ ደንበኞችን በፈገግታና በአክብሮት መቀበል፣ ምርቶችን ማስተዋወቅና የሚፈልጉትን እንዲያገኙ መርዳት

  • የሽያጭ ስራዎችን ማከናወን

  • ክፍያ መቀበል፦ የደንበኛውን ክፍያ በትክክል መቀበልና ትክክለኛ ቀሪ ገንዘብ መመለስ

  • ንጽህናን መጠበቅ፦ የሽያጭ ቦታውን፣ የማሳያ መደርደሪያዎችንና የሥራ መሳሪያዎችን ንጹህ ማድረግ

  • የእቃ ቁጥጥር፦ የቀረውን ምርት መቁጠር፣ የተሸጠውንና የቀረውን መመዝገብ፣ ምርት ሲያንስ ለኃላፊ ማሳወቅ

  • ሂሳብ ማስታረቅ፦ በቀኑ የተሸጠውን ምርትና የተሰበሰበውን ገንዘብ ማስላት፣ ከሽያጭ መዝገብ ጋር ማመሳከር

  • ትዕዛዝ መቀበል፦ የደንበኞችን ትዕዛዝ በትክክል መመዝገብና በተፈለገው ጊዜ እንዲዘጋጅ ማስተባበር

  • ቅሬታ መፍታት፦ የደንበኞችን ቅሬታ በትዕግሥት ማዳመጥና ከሥራ ኃላፊ ጋር በመተባበር መፍትሔ መስጠት

የማመልክቻ መመሪያ

አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን፡ hermellawube@gmail.com ማመልከት ይችላሉ፡፡

Job Requirements በማንኛውም የትምህርት መስክ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኞችን በፈገግታና በአክብሮት መቀበል፣ ምርቶችን ማስተዋወቅና የሚፈልጉትን እንዲያገኙ መርዳት - የደንበኛውን ክፍያ በትክክል መቀበልና ትክክለኛ ቀሪ ገንዘብ መመለስ - የሽያጭ ስራዎችን ማከናወን - የሽያጭ ቦታውን፣ የማሳያ መደርደሪያዎችንና የሥራ መሳሪያዎችን ንጹህ ማድረግ - የቀረውን ምርት መቁጠር፣ የተሸጠውንና የቀረውን መመዝገብ፣ ምርት ሲያንስ ለኃላፊ ማሳወቅ - በቀኑ የተሸጠውን ምርትና የተሰበሰበውን ገንዘብ ማስላት፣ ከሽያጭ መዝገብ ጋር ማመሳከር - የደንበኞችን ትዕዛዝ በትክክል መመዝገብና በተፈለገው ጊዜ እንዲዘጋጅ ማስተባበር - የደንበኞችን ቅሬታ በትዕግሥት ማዳመጥና ከሥራ ኃላፊ ጋር በመተባበር መፍትሔ መስጠት How to Apply አመልካቾች በኢሜል አድራሻችን፡ hermellawube@gmail.com ማመልከት ይችላሉ፡፡

Deadline: Oct 31, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1