Salesperson
Position:
Organization: Epherem Solomon Kebede Printing and related activities
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት
የስራ ልምድ፡ 12ኛ ክፍል ያጠናቀቁ 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ እና ለመጀመሪያ ዲግሪ 1 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
ብዛት፡ 1
ጾታ፡ - ሴት
የስራ ቦታ:- አያት , አዲስ አበባ
የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30
ደመወዝ:- 7,000 + 2% ኮሚሽን
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን
የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት
የህትመት ስራዎችን ዲዛይን ማዘጋጀት እና ማሳተም
ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር
ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት
እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ እና መሰል የኦንላይን አገልግሎቶችን ማከናወን
የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ
የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ
እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት
ክህሎቶች
የኮምፒውተር እና ጥሩ የእንግሊዘኛ ቋንቋ እውቀት ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ
ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡
Job Requirements 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀች ወይም በማንኛውም የትምህርት መስክ የመጀመሪያ ዲግሪ ያላት አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - የፅህፈት መሳሪያዎችን ሽያጭ ማከናወን - የደንበኞችን ትዕዛዝ መቀበል እና ተገቢ አገልግሎት መስጠት - የህትመት ስራዎችን ዲዛይን ማዘጋጀት እና ማሳተም - ከደንበኞች ጋር ጥሩ ግንኙነት መፍጠር - ከደንበኞች ለሚነሱ ጥያቄዎች ተገቢውን እና ፈጣን ምላሽ መስጠት - እንደ ፓስፖርት፣ ንግድ ፍቃድ እና መሰል የኦንላይን አገልግሎቶችን ማከናወን - የደንበኛ መረጃዎችን በጥንቃቄ መያዝ እና ሚስጥራዊነትን መጠበቅ - የስራ ቦታ ንፅህናና ስርዓትን መጠበቅ - እንደ ፖስፖርት እና ንግድ ፍቃድ ያሉ የኦንላይን ስራዎችን መስራት How to Apply አመልክት/ቺ የሚለውን ይጫኑ ማስታወሻ፡ የስራ ሰዓት ከ2:00-1:30 ሲሆን አመልካቾች ሲቪያቸውን እና የትምህርት ማስረጃቸውን በተቀመጠው አድራሻ መላክ ይኖርባቸዋል፡፡ የስራ መደቡ ለሴት አመልካቾች ብቻ ክፍት ነው፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251965948191 ይደውሉ፡፡Deadline: Jun 26, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
