Scriptwriter
Position:
Organization: Jinka University
Not Specified
ብዛት፡ 1
የስራ መስፈርቶች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በቋንቋ፣ በቋንቋ ጥናት፣ በትምህርት አስተዳደር፣ በቲያትሪካል አርት፣ በጆርናሊዝም እና ኮምዩኒኬሽን ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ 6 ዓመት
የማመልከቻ መመሪያ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements The applicant must hold a Bachelor's Degree in Language, Linguistics, Educational Administration, Theatrical Arts, Journalism and Communication or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በአካል በመገኘት በዩኒቨርሲቲው ዋና ግቢ በብቃትና ሰው ሀብት አስተዳደር ሥራ አስፈጻሚ ቢሮ ቁጥር 004 ወይም አዲስ አበባ ሽሮ ሜዳ ከአሜሪካን ኤምባሲ ፊትለፊት በሚገኘው የጂንካ ዩኒቨርሲቲ ማስተባበሪያ ጽ/ቤትመመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Mar 7, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
