Seals
Position:
Organization: የሕትመት እና ተያያዥ ስራዎች
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ እና ተፈላጊ ችሎታ: በማንኛውም ዲፕሎማ/ዲግሪ ትምህርት ዘርፍ
የሥራ ልምድ: ከ 3 ዓመት በላይ
ብዛት :1
ጾታ:- ሴት
የስራ ሰዓት:- 2:00-1:30
ደመወዝ:- 6000 +ኮሚሽን እና ጥቅማጥቅም
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ባነሮች፣ ፖስተሮች፣ ሎጎዎች፣ የቢዝነስ ካርዶች መስራት
ንድፍ በAdobe Illustrator፣ Photoshop፣ ወይም ተመሳሳይ ሶፍትዌሮች ማዘጋጀት
ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ለደንበኞች መሸጥ
የሽያጭ ግቦችን መድረስ እና ከዚያ በላይ መሄድ
የሽያጭ ሂደትን ሪፖርት ማዘጋጀት
ደንበኞች ምን እንደሚፈልጉ መረዳት እና በዚህ መሰረት የሚስማማ አገልግሎት ወይም ምርት ማቅረብ
የኮምፒውተር እውቀት ያላት
የማመልከቻ መመሪያ
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በ ኢሜል:- ephreme33@gmail.com ማስገባት ትይላላቹ ለበለጠ መረጃ:- 0965948191 ይደውሉ
Job Requirements በማንኛውም ዲፕሎማ/ዲግሪ ትምህርት ዘርፍ ያጠናቀቀች አግባብ ከሆነ ስራ ልምድ ጋር ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ባነሮች፣ ፖስተሮች፣ ሎጎዎች፣ የቢዝነስ ካርዶች መስራት - ንድፍ በAdobe Illustrator፣ Photoshop፣ ወይም ተመሳሳይ ሶፍትዌሮች ማዘጋጀት - ምርቶችን እና አገልግሎቶችን ለደንበኞች መሸጥ - የሽያጭ ግቦችን መድረስ እና ከዚያ በላይ መሄድ - የሽያጭ ሂደትን ሪፖርት ማዘጋጀት - ደንበኞች ምን እንደሚፈልጉ መረዳት እና በዚህ መሰረት የሚስማማ አገልግሎት ወይም ምርት ማቅረብ - የኮምፒውተር እውቀት ያላት How to Apply መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ሲቪና የትምህርት ማስረጃችሁን በ ኢሜል:- ephreme33@gmail.com ማስገባት ትይላላቹ ለበለጠ መረጃ:- 0965948191 ይደውሉ
Deadline: Mar 13, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
