Seals
Position:
Organization: Mar Made Steel Trading PLC
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ : 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች
የሥራ ልምድ: 2 ዓመት በማንኛውም የሽያጭ የስራ ልምድ ያለው/ያላት
ብዛት :2
አድራሻ: ጎፋ ገብርኤል
ዋና ዋና ኃላፊነቶች
ደንበኛ በአግባቡ ማስተናገድ
ደንበኞችን መሳብ እና ስለ ምርቶቹ ማብራሪያ መስጠት።
የተሰጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት።
ከደንበኞች ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር እና ማቆየት።
የምርቶች አቀማመጥ እና አቀራረብ ማራኪ መሆኑን ማረጋገጥ።
የድርጅቱን አቅርቦቶች ማስተዋወቅ
መዝገብ ማዘጋጀት እና በአግባቡ መያዝ
ሰነድ አስፈላጊ ቦታ ማድረስና ጉዳይ ማስፈጸም
መደበኛ የሽያጭ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት።
የማመልከቻ መመሪያ
ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ በድርጅታችን ኢሜል አድራሻ የትምህርትና ስራ ማስረጃ ይላኩልን girmaalihaji@marmadesteel.com
ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251911593035 ወይም ድረ ገጽ http://www.marmadesteel.com/webmail መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡
Job Requirements 12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ቀች አግባብ ከሆነ የሽያጭ የስራ ልምድ ጋር፡፡ ዋና ዋና ኃላፊነቶች - ደንበኛ በአግባቡ ማስተናገድ - ደንበኞችን መሳብ እና ስለ ምርቶቹ ማብራሪያ መስጠት። - የተሰጡ የሽያጭ ግቦችን ማሳካት። - ከደንበኞች ጋር መልካም ግንኙነት መፍጠር እና ማቆየት። - የምርቶች አቀማመጥ እና አቀራረብ ማራኪ መሆኑን ማረጋገጥ። - የድርጅቱን አቅርቦቶች ማስተዋወቅ - መዝገብ ማዘጋጀት እና በአግባቡ መያዝ - ሰነድ አስፈላጊ ቦታ ማድረስና ጉዳይ ማስፈጸም - መደበኛ የሽያጭ ሪፖርቶችን ማዘጋጀት። How to Apply ከላይ የተጠቀሱትን መስፈርቶች የምታሟሉ አመልካቾች ብቻ በድርጅታችን ኢሜል አድራሻ የትምህርትና ስራ ማስረጃ ይላኩልን girmaalihaji@marmadesteel.com ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን +251911593035 ወይም ድረ ገጽ http://www.marmadesteel.com/webmail መጎብኘት ትችላላችሁ፡፡
Deadline: Apr 3, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 2
