Secretarial and Office

Position:

Organization: KB Academy

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ቦሌ ቡልቡላ 93 ማዞሪያ (ኬቢ አካዳሚ)

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ጾታ፡ ሴት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም በዲፕሎማ ሴክሬተሪያል እና ኦፊስ ሴክሬተሪ በዲፕሎማ፣ማኔጅመንት ፤ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጅ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት እና አግባብነት ያለው የሥራ ልምድ ከዚህ በቂ የኮፒውተር እውቀት ልምድ ያለው

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ኬቢ ኢንተርናሽናል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ከኢምፔሪያል ሆቴል አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116298736 /ኤሜል፡ transcrip@kbccademyethiopia.org or Telegram: @kbdcqdemy_officic

Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Secretarial and Office Secretary, Management, Information Technology or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ኬቢ ኢንተርናሽናል የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ከኢምፔሪያል ሆቴል አጠገብ የሰው ሃብት አስተዳደር ክፍል 1ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251116298736 /ኤሜል፡ transcrip@kbccademyethiopia.org or Telegram: @kbdcqdemy_officic

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue