Secretary

Position:

Organization: The Ministry of Urban Development and Construction (MUDC)

Not Specified

  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ 10748
  • የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የስራ መስፈርቶች

  • የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ ደረጃ 3/2/1 ወይም ዲፐሎማ በሴክሬታሪያል ወይም ቢሮ አስተዳደር በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
  • የስራ ልምድ፡ 2-6 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሜጋ ህንጻ ፊት ለፊት ሃንሰም ህንጻ 5ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115578676 ይደውሉ።
Job Requirements TVET Level 3/2/1 or Diploma in Secretarial & Office Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ሜጋ ህንጻ ፊት ለፊት ሃንሰም ህንጻ 5ተኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115578676 ይደውሉ።

Deadline: Mar 9, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1