Position:
Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 3
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ ሌቭል 4/3/2 በሴክሬታሪያል ሳይንስ፣ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1/2/4/ አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቀ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ልዩ ጥቅም፡- በሙገር የሥራ መደብ የመኖሪያ ቤት(የመኖሪያ ቤት አበልና ልሁሱም የሊንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት ይስጣ፡፡
Deadline: Jun 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2