Position:
Organization: Tekhaf Trading PLC
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ቃሊቲ ውሃልማት አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ቢሮ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ እና 2 አመት ወይም ዲፕሎማ እና 4 አመት በሞያው የሰራች ጋራዥ ላይ የሰራች ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ 12ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት በኢሜል አድራሻችን ፡ hr@tekhaftrading.com /careers@tekhaftrading.com. በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251114703793 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Secretarial Science or Office Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቦሌ ሱር ኮንስትራክሽን ህንጻ 12ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት በኢሜል አድራሻችን ፡ hr@tekhaftrading.com /careers@tekhaftrading.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251114703793 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1