Secretary Cashier

Position:

Organization: Kunifira Agro Processing PLC

Not Specified

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 2 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል Kunaphroffice@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's Degree in Secretarial & Office Management or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሸገር ከተማ ገላን ክፍለ ከተማ ቱሉ ጉራቻ ቀበሌ በሚገኘው ፋብሪካ ቅጥር ግቢ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል Kunaphroffice@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Oct 29, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue