Position:
Organization: Agape Saving and Credit Cooperative
ደመወዝ: በድርጅቱ እስኬል
ብዛት፡ 2
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፐሎማ በሴክሪታሪ ሳይንስ፣ ኦፊስ አድሚንስትሪአሽን ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ 1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ከፖሊስ መምሪያ አጠገብ ኢምፔሪያል ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 30055 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or Diploma in Secretarial Science, Office Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ አያት ወደ ጣፎ በሚወስደው መንገድ ከፖሊስ መምሪያ አጠገብ ኢምፔሪያል ህንጻ 2ኛ ፎቅ ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በፖስታ ሳጥን ቁጥር 30055 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Jun 16, 2025, 12:00 AM
Location: Merkato Market
Amount: 2