- ብዛት፡ 4
- ደመወዝ፡ 6940
- የስራ ሁኔታ፡ በቋሚነት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ ቲቪኢቲ 4/3 ወይም ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ እና ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 2 አመት
የማመልከቻ መመርያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ አደባባይ ከፌደራል ፖሊስ ፊትለፊት በሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 8 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115505802 ይደውሉ፡፡
Job Requirements
TVET 4/3 or Diploma in Secretarial Science and Office Management, Information Technology, or in a related field of study with relevant work experience
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ አደባባይ ከፌደራል ፖሊስ ፊትለፊት በሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 8 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115505802 ይደውሉ፡፡