Position:
Organization: FDRE Private Organizations Employees Social Security Agency
የስራ መድብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ II
መድቡ ደረጃ፡ V
ደመወዝ፡ 9659
የስራ መደቡ ብዛት፡ 2
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ኮሌጅ ዲፕሎማ (10+3) ወይም ደረጃ III የፅህፈትና ቢሮ አስተዳደር፣ ሴክሬታሪያል ሳይንስና ሶፊስ አስተዳደር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
2 አምት የስራ ልምድ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኢድስ አበባ መገናኛ ገርጂ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት በሚገኘው የአስተዳደሩ ዋና መስሪያ ቤት 11ኛ ፎቅ በሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። (የመግቢያው በር በስተጀርባ ነው)
Job Requirements College Diploma or Level III in Secretarial Office Management, Secretarial Science or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ኢድስ አበባ መገናኛ ገርጂ ታክሲ መያዣ ፊት ለፊት በሚገኘው የአስተዳደሩ ዋና መስሪያ ቤት 11ኛ ፎቅ በሰው ኃብት አስተዳደርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። (የመግቢያው በር በስተጀርባ ነው)Deadline: May 12, 2025, 12:00 AM
Location: Megenagna
Amount: 2