Secretary II
Position:
Organization: Federal Supreme Sharia Court
Not Specified
የስራ መስፈርቶች
- የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በኢንፎርማሽን ኮሙኒኬሽን፣ በቢሮ አስተዳደር፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት በሴክሬታሪ አገልግሎት የስራ ልምድ ያለው/ላት
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 11500
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ክህሎቶች
- IFMIS እና ICSMIS በቂ እውቀት ያለው/ላት
- ስለ ቢሮ አስተዳደር እውቀት ያለው ላይ
- ጥሩ ተግባቦት ያለው/ላት
የማመልከቻ መመሪያ፡
አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ኤንድ ኦፊስ ማኔጅመንት፣ በኢንፎርማሽን ኮሙኒኬሽን፣ በቢሮ አስተዳደር፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃዎቻቸውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሚኒሊክ ሆስፒታል ሳንፎርድ ት/ቤት አጠገብ በሚገኘው ሸሪዓ ፍ/ቤት የሰው ሀብት ስራ አመራር ዳይሬክቶሬት በአካል በመገኘት ማመልከት ትችላላችሁ፡፡ ማስታወሻ፡ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት(COC) ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡Deadline: May 24, 2026, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
