Secretary

Position:

Organization: Ethiopian Mineral Corporation

Not Specified

ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤትአዲስ አበባና

የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሴክሬቴሪያል ሳይንስ፣ የቢሮ አስተዳዳር ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል በሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251116611362/ +251116613355 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Diploma in Secretarial Science, Office Administration or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር 22 ማዞሪያ አውራሪስ ሆቴል በሰው ሀብት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 08 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። በለጠ መረጃ +251116611362/ +251116613355 መደወል ይችላሉ።

Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue