Position:
Organization: Ethiopian Premier League S.C
ብዛት፡ 1
የሥራ ቦታ፡ አየሁ ቡና ልማት(ኮሶ በር አካባቢ)
ደመወዝ : በስምምነት
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ጾታ፡ ሴት
እድሜ፡ 35 አመት በታች
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስና ቢሮ አስተዳደር፣ አይስቲና ቢሮ አስተዳደር፣ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በሙያው 3/5 አመት የሰራ/ች ዓመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በኢትዮጵያ ፕሪሚየር ሊግ አማ ዋና መ/ቤት አድራሻ ከጎተራ ወደ ወሎ ሰፈር በሚወስደውች መንገድ ላይ ወንጌልላዊት ህንጻ አካባቢ ካሳ ታወር ህንጻ ፊት ለፊት ሜይስዊ ህንጻ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251918868686/+25113597611 መደወል ይችላሉ።
Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1