Position:
Organization: Etete Foods Catering
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ/ዋና መ/ቤት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በፖሊስ ወይም በወታደራዊ ሳይንስ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ በፖሊስ ወይም በወታደራዊ መኮንንነት 5 አመት እና ከኢያ በላይ የሰራ/ች
በ CCTV ልምድ ያለው/ላት ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Diploma in Police, Military Science or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቃሊቲ ሸገር ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመቅረብ ወይም በኤሜል፡ etetefoods830@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251114624419 / +251908333999 / +251911644027 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2