Position:
Organization: East West Ethio Transport Plc
ብዛት፡ 2
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ፡ ከ8ኛ ክፍል በላይ
የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያለው
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከማሰልጠኛ ወደ ሀና ማርያም በሚወስደው መንገድ ላይ በካዲስኮ ቀስም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114390312 /+251114391991 መደወል ይችላሉ።
ኢስት ዌስት ኢትዮ ትራንስፖርት ኃ/የተ/የግ/ማህበር
Job Requirements Completion of 8th Grade with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከማሰልጠኛ ወደ ሀና ማርያም በሚወስደው መንገድ ላይ በካዲስኮ ቀስም ፋብሪካ ወደ ውስጥ ገባ ብሎ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114390312 /+251114391991 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 7, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2