Position:
Organization: Addis Ababa Tegbared Poly Technic College
ብዛት፡ 6
ደመወዝ፡ 5104
የስራ ሁኔታ፡ በኮንትራት
የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ/8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች እንዲሁም አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1-4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ አደባባይ ከፌደራል ፖሊስ ፊትለፊት በሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 8 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25115505802 ይደውሉ፡፡
Deadline: Aug 26, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 6