Position:
Organization: Fire and Emergency Prevention and Rescue Authority
ብዛት፡ 16
ደመወዝ፡ 5104
የስራ ቦታ፡ የካ እና ልደታ ቅ/ጽ/ቤት
የት/ት ደረጃ፡ 8-10 ክፍል ያጠናቀቀ አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 1-3 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 51 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Completion of 10/8th Grade with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፒያሳ ጊዮርጊስ ቤተክርስቲያን ፊት ለፊት በሚገኘው ዋና መስሪያ ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ሃብት አስተዳደር ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 51 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Aug 23, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 16