Position:
Organization: Chemical Industry Corporation Mugher Cement Factory
ብዛት፡ 1
የቅጥር ሁኔታ፡ ኮንትራት
የት/ት ደረጃ፡ ሌቪል 1 በማኔጅመንት፣ ሰው ሀብት ስራ አመራር፣ ሚሊቴሪ ሳይንስ፣ ቀለም፣ የውትድርና፣ ፖሊስ ልምድ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 1 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በሙገር የሰው ሀብት ሥራ አመራር ቡድን፤ በአዲስ አበባ ግሎባል አከባቢ በሚገኘው ጋራድ ሕንጻ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ኮሙኒኬሽን ቡድን እና በታጠቀ በሰው ሀብት ሥራ አመራርና ፋሲሊቲ ሰርቪስ ቡድን በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
ልዩ ጥቅም፡- በሙገር የሥራ መደብ የመኖሪያ ቤት(የመኖሪያ ቤት አበልና ለሁሉም የሊንሹራንስ ሽፋን፣ የህክምና አገልግሎት ይስጣ
Deadline: Jun 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1