Senior Accountant
Position:
Organization: Domino Logistics and Forwarding Pvt. Ltd
Not Specified
- ብዛት፡ 1
- ጾታ፡ ሴት
- ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ዲፕሎማ በአካውንቲንግ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 4 አመት
የማመልከቻ መመሪያ
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ቡልጋሪያ ማዞሪያ የትራፊክ መብራቱ ጋር ከመድረሱ በፊት ዲምፕል ህንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 102 በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል አድራሻ dominoforwarding2013@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251926142214/+251906482248 ይደውሉ።
Deadline: Nov 12, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1
