Senior Accountant

Position:

Organization: Mekedonia Charity Organization

Not Specified

የስራ መስፈርቶች

  • የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች

  • የስራ ልምድ፡ 5 ዓመት

  • ብዛት፡ 1

  • ደመወዝ፡ በስምምነት

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የማመልከቻ መመሪያ፡

አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ mekedoniaelder@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 8131 ወይም +251989909038 ይደውሉ፡፡

አድራሻ፡ አያት ጸበል ፊትለፊት

Job Requirements የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃችሁን በኢሜል አድራሻችን፡ mekedoniaelder@gmail.com መላክ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡ ለበለጠ መረጃ በስልክ ቁጥራችን፡ 8131 ወይም +251989909038 ይደውሉ፡፡

Deadline: May 27, 2026, 12:00 AM

Location:

Amount: 1