Senior Accountant

Position:

Organization: Ehsan Trading

Not Specified

የስራ መደብ፡ ሲኒየር አካውንታንት

የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች፡

የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግ እና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች

5 አመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የፒችትሪ ወይም ሌሎች የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮች ለመጠቀም ስልጠና የወሰደ/የወሰደች

አያኤፍአርኤስ ስልጠና የወሰደ/የወሰደች

መሰርታዊ የአካውንቲንግ አሰራሮችን ማወቅ

የአካውንቲንግ ሶፍትዌሮችን መጠቀም መቻል

የፋይናንስ ሪፖርቶችን የማዘጋጀት ልምድ

ተጨባጭ የሆነ የኢንተርኔት፣ ኢሜል እንዲሁም የኮምፒዉተር አጠቃቀም ችሎታ ያለው/ያላት

ምየማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኝዐ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ይዛችሁ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Accounting or Finance or in a related field of study with relevant work experience Required Skills: - Trained in using Peachtree or other accounting software - Trained in IFRS - Knowledge of basic accounting practices - Ability to use accounting software - Experience in preparing financial reports - Proficient in using the Internet, email, and computer How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ልደታ ጊጃ ሰፈር ኢህሳን ህንፃ 3ኝዐ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ቢሮ ይዛችሁ በአካል በመምጣት ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251115577363/+251944347135 መደወል ይችላሉ

Deadline: Jun 2, 2025, 12:00 AM

Location: Lideta

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue