Position:
Organization: Nared General Trading
ብዛት: 1
ደመወዝ: በስምምነት
የሥራ ቦታ: አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ተፈላጊ የት/ደረጃ: የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንታንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ
የስራ ልምድ፡ ከተመረቀ በኋላ በመርቸንዳይዝ ወይም በማንፋከቸሪንግ ሠራ ላይ በተሰማራ ድርጅት ውስጥ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለውና ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በሲኒየር ወይም በክፍል ኃላፊነት የሥራ መደብ ላይ የሠራ ፤ፒችትሪ እውቀት ያለው/ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከፓስተር አደባባይ ዝቅ ብሎ ወደ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ አሜሬስቶፕስ ክሊኒክ ፊት ለፊት በአካል ወይም በዚህ ቴሌግራም ቁጥር +251930484356 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +911515952/+251930484356
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting or in a related field of study with relevant work experience, out of which 1 year in senior or departmental leadership position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከፓስተር አደባባይ ዝቅ ብሎ ወደ ሚካኤል ቤተ ክርስቲያን በሚወስደው መንገድ አሜሬስቶፕስ ክሊኒክ ፊት ለፊት በአካል ወይም በዚህ ቴሌግራም ቁጥር +251930484356 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251911515952/+251930484356Deadline: Jul 1, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1