Position:
Organization: Gelila Manufacturing Pvt. Ltd
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት እና ማራኬ
የሰራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ
ብዛት፡ 2
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ በአካውንታንት 4 አመት የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ስቴድየም ይሃ ህንጻ 7ኛ ፎቅ የቢሮ ቁጥር ዳ7D ወይም ፋብሪካ በሚገኘበት በቦሌ ለሚ ኢንዱስትሪያል ፓርክ ውስጥ ገሊላ ማኑፋክቸሪንግ ፒኤልሲ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25139913488 መደወል ይችላሉ።
Deadline: May 22, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2