Senior Accountant

Position:

Organization: UF Trading

Not Specified

የስራ መደቡ፡ ሲኒየር አካውንታንት

የስራ ቦታ፡ ዋና ቢሮ

ደመወዝ፡ በስምምነት

ፆታ፡ ወንድ/ሴት

የስራ መስፈርቶች፡

ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

6/4 አመት የስራ ልምድ

አካላዊ ሁኔታ፡ ሙሉ ጤነኛ የሆነና ስራውን ለመስራት አቅም ያለው

ዕድሜ፡ 25 አመትና ከዛ በላይ

የማመልከቻ መመርያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ info@ufcable.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ።

ለበለጠ መረጃ +251911687739/+251947354994 መደወል ይችላሉ

Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in a related field of study with relevant work experience Experience: 4 years for Master's and 6 years for Bachelor's How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል፡ info@ufcable.com በመላክ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251911687739/+251947354994 መደወል ይችላሉ

Deadline: May 29, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue