Position:
Organization: Duna PLC
የቅጥር ሁኔት፡ በቋሚነት
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በስምምነት
ብዛት፡ 3
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስኮች
የስራ ልምድ፡ 4 አመት በውጭ ንግድ ሥራ በኃላፊነት የሰራ/የሰራች
በታክስ ኦዲት በቂ የሥራ ልምድ ያለው/ያላትና በኃላፊነት የሰራ/የሰራች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቁራ አርባ ምንጭ ዓሣ ቤት ዝቅ ብሎ ዳንሄል ደሳለኝ መኪና አስመጪ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251977244963 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting or a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ቁራ አርባ ምንጭ ዓሣ ቤት ዝቅ ብሎ ዳንሄል ደሳለኝ መኪና አስመጪ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251977244963 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 5, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 3