Position:
Organization: DH Geda Trade and Industry PLC
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
ደመወዝ፡ በስምምነት
የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
6 አመት በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ/ች በቡና ኤክስፐርት እና እርሻ ስራ ላይ የሰራ/ች
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦለ ወይም ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ሃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም በኢሜይል አድራሻ dhgeda.tradehr@yahoo.com ወይም ፖ. ሳ .ቁ 534 በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: May 19, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1