Position:
Organization: City Government of Addis Ababa Construction Design Building & Consultation Enterprise
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 17226
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ፣ማኔጅመንት፣ኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6-4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቃሊቲ የአሽከርካሪዎች ማሰልጠኛ ፊት ለፊት በ CCRDA እና OCC መሃል ባለው መንገድ 100 ሜትር ገባ ብሎ የቀድሞው አግሮስቶን ማምረቻ ማእከል ግቢ ውስጥ የሰው ሃብት ልማትና አስተዳደር ድይሬክቶሬት ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25114394659 ይደውሉ።
Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1