Senior Accountant

Position:

Organization: Taurus Trading PLC

Not Specified

ብዛት፡ 1

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ፡ በስምምነት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የት/ት ዘርፍ

የስራ ልምድ፡ ቀጥታ ተዛማጅነት 4/6ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በኮንስትራክሽንና ሪልስቴት ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ካዛንችስ ኢሊሊ ሆቴል ወረድ ብሎ ዘመን ባንክ ካሳንችስ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቶረስ ትሬዲንግ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: jobs.taurustrading@gmail.com መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251900270004 +251900270104 መደወል ይችላሉ።

Job Requirements Master's or Bachelor's degree in Accounting, Accounting and Finance, Financial Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ካዛንችስ ኢሊሊ ሆቴል ወረድ ብሎ ዘመን ባንክ ካሳንችስ ቅርንጫፍ ያለበት ህንጻ አንደኛ ፎቅ ቶረስ ትሬዲንግ በአካል በመቅረብ ወይም በኢሜል: jobs.taurustrading@gmail.com መላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251900270004/ +251900270104 መደወል ይችላሉ።

Deadline: May 31, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue