የስራ መስፈርቶች
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ አግባብ ካለው የሥራ ልምድ ጋር
- የስራ ልምድ፡ 3 አመት
የማመልከቻ መመሪያ፡
- አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሃያ ሁለት አካባቢ ትጋት የገበያ ማእከል 9ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251930512121
Job Requirements
Bachelor's Degree in Accounting or a similar field of study with relevant work experience.
How to Apply
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት ሃያ ሁለት አካባቢ ትጋት የገበያ ማእከል 9ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡ ለበለጠ መረጃ +251930512121