Position:
Organization: Tabor Ceramic Products SC
የስራ ቦታ፡ ሃዋሳ/አዲስ አበባ
ብዛት፡ 2
የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
የት/ት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ላት በማምረቻ ድርጅት ውስጥ የሰራ ከዚህ ውስጥ 1 አመት በተመሳስዳይ በሆነ የስራ መደብ የሰራ
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሴንቸሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251978767823 ወይም ኤሜል፡ aahrofficer@taborceramics.com
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Accounting & Finance or in a related field of study with relevant work experience out of which 1 years in similar position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ አዲስ አበባ ቅ/ጽ/ቤት በሚገኘው ሰራተኛ አስተዳደር ቢሮ ከመገናኛ ወደ ጉርድ ሾላ በሚወስደው መንገድ ሴንቸሪ ሞል መንገድ ንግድና ቀጠናዊ ትስስር ሚ/ር አጠገብ ፒካን ህንፃ 2ኛ ፎቅ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +25197876782 ወይም ኤሜል፡ aahrofficer@taborceramics.comDeadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2