Position:
Organization: Kassa Grand Mall
ድርጅታችን ፀጋዬና ቤተሰቡ የንግድ ሥራ ኃ/የተ/የግል ማህበር ከዚህ በታች ለተጠቀሱት ክፍት የሥራ መደቦች ሠራተኞችን አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
ብዛት፡ 1
የወር ወጪና ገቢ ሪፖርቶች ማዘጋጀት
በግምት እና በትክክል የተከናወነ የሂሳብ መዝገብ መከታተል
ከኦዲተሮች እና ከአስተዳደር ጋር መስራት
በንግድ ውስጥ የሚከሰቱ የፋይናንስ ፖሊሲዎችን መከታተል
የትምህርት ደረጃ፡ ከታወቀ የትምህርት ተቂም በሂሳብ መዝገብ አያያዝ /በአካውንቲንግ/ በዲግሪ የተመረቀ/ች
የሥራ ልምድ፡ በሙያው ቢያንስ 4 ዓመት በቢዝነስ ተቀም የሰራ/
አይ.ኤፍ.አር.ኤስ ስልጠና የወሰደ/ች/ ቢሆን ይመረጣል፡
በፒችትሪ ስልጠና የወሰደችና በቂ የኮምፒውተር ዕውቀት ያለው/ላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት ካሳ ግራንድ ሞል ህንፃ አስተዳደር ክፍል የድርጅቱ አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ፡ +251905-595959/ +251911217388 ይደውሉ።
Deadline: Oct 23, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1