Position:
Organization: DH Geda Trade and Industry PLC
ብዛት: 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የት/ት ደረጃ: የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ: 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ዲ ኤች ገዳ ታወር 10ኛ ፎቅ የሰው ሃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ በአካል በመገኘት ወይም dhgeda.tradehr@yahoo.com መመዝገብ ይችላሉ።
Deadline: Oct 9, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1