Position:
Organization: Lydia Asanake Building Leasing Agency
የስራ መደቡ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
ፆታ፡ አይለይም
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በስምምነት
የስራ ቦታ፡ በድርጅቱ ፅ/ቤት
ሁለተኛ ወይም የመጀመርያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት ዘርፍ የተመረቀ/ች
5 አመት ለዲግሪ፣ 2 አመት ለማስተርስ ዲግሪ
የፒችትሪ ስልጠና እና ልምድ ያለው/ያላት በህንፃ ኪራይ እና በግንባታ ሂሳብ ስራ ላይ ልምድ ያለው ቢሆን ይመረጣል
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ወሎ ሰፈር ከድሬደዋ ህንፃ አጠገብ ሊዲያ ፕላዛ 8ኛ ፎቅበአክል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251952474789/+251944566666/+251911204534 መደወል ይችላሉ።
Job Requirements Master's or Bachelor's Degree in Accounting, Accounting or Finance or in a related field of study with relevant work expereince Expereince: 5 years for Bachelor's and 2 years for Master's How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቦሌ ወሎ ሰፈር ከድሬደዋ ህንፃ አጠገብ ሊዲያ ፕላዛ 8ኛ ፎቅ በአከል በመቅረብ ማመልከት ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251952474789/+251944566666/+251911204534 መደወል ይችላሉ።Deadline: Jun 6, 2025, 12:00 AM
Location: Welo Sefer
Amount: 1