Senior Aluminum Sales Officer

Position:

Organization: Ahead Engineering PLC

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በሽያጭ እና ማርኬቲንግ ወይም በሌላ በማንኛውም የማህበራዊ ወይም የተፈጥሮ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ የአልሙኒየም እና ተያያዥ እቃዎች ሽያጭ ላይ 3 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው / ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በኤሜል፡ apply@aheadengineeringplc.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Diploma in Sales and Marketing or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ በኤሜል፡ apply@aheadengineeringplc.com በመላክ መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 7, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue