Position:
Organization: Midroc Investment Group
ብዛት፡ 1
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ደመወዝ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ
የት/ት ደርጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 4 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ የሚገኘው ሎሊ ህንጻ ላይ ሁለተኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25113692340/+25113691821
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, or in related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ብስራተ ገብርኤል ወረድ ብሎ የሚገኘው ሎሊ ህንጻ ላይ ሁለተኛ ፎቅ አስተዳደር ክፍል በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +25113692340/+25113691821Deadline: Sep 11, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1