Position:
Organization: Tracon Trading PLC
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
ብዛት፡ 2
የትምህርት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ወይም ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
የስራ ልምድ፡ 6 አመት የስራ ልምድ ያለው /ያላት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793
Job Requirements Bachelor's Degree in Accounting, Economics, Management or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቸርችል ጎዳና አንበሳ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ትራኮን ታወር 1ኛ ፎቅ የአልሙኒየም ሽያጭ ቢሮ በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠ መረጃ +251111262793Deadline: May 15, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 2