Senior Auto Electrician

Position:

Organization: Kemun Engineering

Not Specified

ብዛት፡ 2

ደመወዝ፡ በስምምነት 

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአውቶ ኤሌክትሪክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 6 አመት

የማመልከቻ መመሪያ

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ቫርኔሮ ሪልእስቴት አጠገብ በሚገኘው ራማጅ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 202 በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kemunengineering@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911380482/+251945269884 ይደውሉ።

Job Requirements Diploma in Automotive Electric & Electronics or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ለቡ ቫርኔሮ ሪልእስቴት አጠገብ በሚገኘው ራማጅ ህንጻ 2ኛ ፎቅ ላይ ቢሮ ቁጥር 202 በድርጅቱ ዋና መስሪያ ቤት በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል kemunengineering@gmail.com መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251911380482/+251945269884 ይደውሉ።

Deadline: Oct 21, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 2

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue