Senior Auto Mechanic

Position:

Organization: Defense Construction Enterprise

Not Specified

  • ብዛት፡ 1

  • የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

  • ደመወዝ፡ 64575

  • የቅጥር ሁኔታ፡ ቋሚ

የስራ መስፍርቶች፡

  • የት/ት ደርጃ፡ ፒኤችዲ፣ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ድግሪ በሲቪል ኢንጅነሪንግ፣ ኮንስትራክሽን ቴክኖሎጂ እና ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

  • የስራ ልምድ፡ 11/9/7 አመት፣ ከዚህም ውስጥ 6 አመት በሃላፊነት የሰራ/ች

የማመልከቻ መመርያ፡

  • አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላክያ ኮንስትራክሽን ኢንትርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ሀንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገበ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል info@dce.com.et መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270 ይደውሉ።

Job Requirements PhD, Master's Degree or Bachelor's Degree in Civil Engineering, Construction Technology & Management or in a related field of study with relevant work experience, out of which 6 years in managerial position How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መከላክያ ኮንስትራክሽን ኢንትርፕራይዝ ዋና መ/ቤት አቃቂ ቃሊቲ ክፍል ከተማ ቶታል ዝቅ ብሎ (ውሃ ልማት ሀንጻ ) ደራርቱ ትምህርት ቤት አጠገበ የሰው ሃብት አስተዳደር ቡድን በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል info@dce.com.et መመዝገብ ይችላሉ።ለበለጠ መረጃ +251114422260/ +251114422270 ይደውሉ።

Deadline: Dec 22, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1