Position:
Organization: RAMA Construction PLC
ብዛት፡ 4
ደመወዝ፡ በድርጅቱ የደመወዝ እርከን መሰረት
የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት
የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በአውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 6 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሰአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ ገርጅ መብራት ሃይል በሚወስደወ መንገድ ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት 400 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Diploma in Auto Mechanic or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከሰአሊተ ምህረት ቤተክርስቲያን ወደ ገርጅ መብራት ሃይል በሚወስደወ መንገድ ከወጋገን ባንክ ፊት ለፊት 400 ሜትር ገባ ብሎ በሚገኘው ዋና መ/ቤት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Oct 29, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 4