Position:
Organization: Ministry of Revenues Addis Ababa Medium Tax Payers
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 9610
የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ድግሪ ወይም ቲቪኢቲ ደረጃ 3/2/1 በመካኒካል ኢንጅነሪንግ፣ አውቶ መካኒክ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር
የስራ ልምድ፡ 3-7 አመት
አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የመካከለኛ ታክስ ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ካሳ ግራንድ ሞል 12ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት የስራ ሂደት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።
Job Requirements Bachelor's Degree or TVET Level 3/2/1 in Auto mechanic, Mechanical Engineering or in a related field of study with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ሜክሲኮ ገነት ሆቴል ፊት ለፊት በሚገኘው የመካከለኛ ታክስ ከፋዮች ቁጥር 2 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ካሳ ግራንድ ሞል 12ኛ ፎቅ የሰው ሃብት ስራ አመራርና ልማት የስራ ሂደት በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ።Deadline: Oct 20, 2025, 12:00 AM
Location:
Amount: 1