Senior Automechanics

Position:

Organization: Ghion Gas PLC

Not Specified

ብዛት ፡ 1

ደመወዝ ፡ በድርጅቱ ስኬል መሰረት

የስራ መስፈርቶች

የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም ቲቪኢቲ ደርጃ III በመካኒካል ኢንጂነሪግ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድበዲፐሎማ ወይም ቲቪኢቲ ደርጃ III 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ መንገድ አካባቢ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኅላ/የተቴግ/ማህበር ቅጥር ግቢ በሚገኝው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: rsource-facility-mgr@ghions.com.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠመረጃ+25114162827/+25114166317 ይደውሉ።

Job Requirements TVET III or Diploma in Mechanical Engineering or a related field with relevant work experience. How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ጎተራ መንገድ አካባቢ ምስራቅ የምግብ ማቀነባበሪያ ኅላ/የተቴግ/ማህበር ቅጥር ግቢ በሚገኝው ግዮን ጋዝ ዋናው መ/ቤት አስተዳደር በአካል በመገኘት ወይም በኢሜል: rsource-facility-mgr@ghions.com.et በመላክ መመዝገብ ይችላሉ። ለበለጠመረጃ+25114162827/+25114166317 ይደውሉ።

Deadline: Aug 9, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue