Senior Cameraman
Position:
Organization: Midroc Investment Group
Not Specified
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ በግሩፑ የደመወዝ ስኬል መሠረት
የስራ መስፈርቶች
የትምህርት ደረጃ፡ ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በካሜራ ኦፕሬሽን፤ በቪዲዮ ኤዲቲንግ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በቪዲዮ ግራፊ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር
አምልካቾች ለሥራ መደቡ የሚመጥን ልዩ ልዩ የሙያ ስልጠናዎችን የወሰዱ ቢሆን ይመረጣል፡፡
የስራ ልምድ፡ ለመጀመሪያ ዲግሪ 2 ዓመት እና ለዲፕሎማ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ያላት
ተጨማሪ የሚፈለጉ ክህሎቶች
በካሜራ አያያዝ፣ በምስል ጥራትና በቴክኒክ ረገድ ከፍተኛ ብቃት ያለው/ያላት
ካሜራ ቀረፃ እና ቪድዮ ኤዲቲንግ አቀናጅቶ መስራት የሚችል/የምትችል
መሰረታዊ የኮምፒውተር አጠቃቀም (MS Office) ችሎታ ያለው/ላት
ታማኝ፣ ቅልጥፍና እና ለሥራው ፍቅርና ተነሳሽነት ያለው/ላት
በቡድን የመሥራት መንፈስ የተላበሰች እና መልካም ሥነ-ምግባር ያለው/ላት
ለሥራ ለውጥና ለአዳዲስ ፈጠራዎች ዝግጁ የሆነ/ች
የማመልከቻ መመሪያ ፡
አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን (የሥራ ግብር የተከፈለበትና ደመወዝ የተጠቀሰበት) ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጊዮን ሆቴል መግቢያ አካባቢ በሚገኘው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሕንፃ፣ 4ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 403 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Job Requirements ዲፕሎማ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በካሜራ ኦፕሬሽን፤ በቪዲዮ ኤዲቲንግ፣በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ፣በኮምፒዩተር ሳይንስ፣ በቪዲዮ ግራፊ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ቀች አግባብነት ካለው የስራ ልምድ ጋር አምልካቾች ለሥራ መደቡ የሚመጥን ልዩ ልዩ የሙያ ስልጠናዎችን የወሰዱ ቢሆን ይመረጣል፡፡ How to Apply አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን (የሥራ ግብር የተከፈለበትና ደመወዝ የተጠቀሰበት) ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጊዮን ሆቴል መግቢያ አካባቢ በሚገኘው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሕንፃ፣ 4ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 403 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡Deadline: Apr 17, 2026, 12:00 AM
Location: Ambassador
Amount: 1
