Senior Coffee Roasting Machine Operator

Position:

Organization: Aleta Land Coffee PLC

Not Specified

የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

ደመወዝ: በስምምነት

ብዛት፡ 1

የስራ መስፈርቶች፡

የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በኢንዱስትሪያል ኤሌክትሪሲቲ፣ ኤሌክትሪካል ኢንጅነሪንግ ወይም በተዛማጅ የት/ት ዘርፍ የተመረቀ/ች

የስራ ልምድ፡ 4/6 ዓመት ከምርቃን በኋላ የተገኘ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ ያለው/ ያላት ጥሩ የሚባል መሰራታዊ የኮምፕዉተር አጠቃቀም እውቀት ያለው/ያላት

የማመልከቻ መመርያ፡

አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Job Requirements Bachelor's or Diploma in Industrial Electricity, Electrical Engineering or in a related field of study with relevant work experience How to Apply አመልካቾች ዋናውን የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጃክሮስ ሮቤራ ኮፊ ፊት ለፊት 100 ሜትር ገባ ብሎ በአካል በመኘት መመዝገብ ይችላሉ።

Deadline: Jun 30, 2025, 12:00 AM

Location:

Amount: 1

SIMILAR JOBS

No results found

feeling blue