Senior Communications Specialist

Position:

Organization: Midroc Investment Group

Not Specified

ብዛት፡ 1

ደመወዝ፡ በግሩፑ የደመወዝ ስኬል መሠረት

የስራ መስፈርቶች

የትምህርት ደረጃ፡ ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ሥነ ፅሑፍ፣ በቴአትር ጥበባት፣ በማህበራዊ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር

የስራ ልምድ፡ 4-6 ዓመት

የማመልከቻ መመሪያ ፡

አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን (የሥራ ግብር የተከፈለበትና ደመወዝ የተጠቀሰበት) ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጊዮን ሆቴል መግቢያ አካባቢ በሚገኘው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሕንፃ፣ 4ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 403 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Job Requirements ማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ሥነ ፅሑፍ፣ በቴአትር ጥበባት፣ በማህበራዊ ሳይንስ ወይም በተመሳሳይ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች አግባብ ከሆነ የስራ ልምድ ጋር How to Apply አመልካቾች ለምዝገባ ሲቀርቡ የትምህርት እና የሥራ ልምድ ማስረጃቸውን (የሥራ ግብር የተከፈለበትና ደመወዝ የተጠቀሰበት) ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ ጊዮን ሆቴል መግቢያ አካባቢ በሚገኘው የሚድሮክ ኢንቨስትመንት ግሩፕ ሕንፃ፣ 4ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 403 በአካል በመገኘት መመዝገብ ይችላሉ፡፡

Deadline: Apr 17, 2026, 12:00 AM

Location: Ambassador

Amount: 1